በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሳድ አል ሃሪሪ ሥልጣን መልቀቅ

የሊባኖሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሳድ አል ሃሪሪ ሥልጣን የለቀቁት ያለ ፍላጎታቸው መሆኑን የሚያሳይ ምንም ምልክት የለም ሲሉ የየዩናይትድ ስቴትስ ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክስ ቲለርሰን ዛሬ አርብ አስታወቁ።

የሊባኖሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሳድ አል ሃሪሪ ሥልጣን የለቀቁት ያለ ፍላጎታቸው መሆኑን የሚያሳይ ምንም ምልክት የለም ሲሉ የየዩናይትድ ስቴትስ ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክስ ቲለርሰን ዛሬ አርብ አስታወቁ።

ሃሪሪ ባለፈው ቅዳሜ ሳዑዲ አረቢያ ውስጥ ሳሉ፣ ከሊባኖስ ጠቅላይ ሚኒስትርነታቸው እንደሚለቁ ተናግረው ነበር።

“የሳዑዲ ዓረቢያው ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር አዴል አል ጅብሪል እንዳረጋገጡልኝ ከሆነ፣ ሃሪሪ ሥልጣናቸውን ለመልቀቅ ያደረጉት ውሳኔ የራሳቸው የግላቸው ነው” ሲሉ፣ ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ቲለርሰን፣ ከቤይዢንግ ወደ ዳናንጉ ሲያመሩ አብሯቸው ለነበረው የጋዜጠኞች ቡድን ገልፀዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG