አዲስ አበባ —
የውሃ አሞላልና አለቃቀቅ፣ እንደዚሁም የድርቅ አስተዳደር መርኅ፣ ያለስምምነት የቀጠሉ ጉዳዮች መሆናቸውን የኢትዮጵያ የውሃ፣ መስኖና ኤሌክትሪክ ኃይል ሚኒስትር ዶ/ር ኢኒጂነር ስለሽ በቀለ ለአሜሪካ ድምጽ አብራርተዋል።
ዩናይትድ ስቴትስና የዓለም ባንክ በውይይቶቹ በታዛቢነት እንዲሳተፉ መስማማት ጥቅምን አሳልፎ መስጠት እንደሆነ ተደረጎ የሚናፈሱ መረጃዎችን አጣጥለዋል ሚኒስትሩ።
የኢትዮጵያ የውሃ መስኖና ኃይል ሚኒስትር ዶ/ር ኢኒጂነር ስለሽ በቀለ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የሥራ መልቀቂያ ጥያቄ አስገብተዋል በሚል የተናፈሱ አንዳንዱ መረጃዎችንም አስተባብለዋል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Embed
share
Embed
share
The code has been copied to your clipboard.
The URL has been copied to your clipboard
No media source currently available
ቀጥተኛ መገናኛ
-
እስክንድር ፍሬው