አጋሩ
አስተያየቶችን ይዩ
Print
No media source currently available
ከምግብ ዋስትና እጦት ጋራ በምትታገለው ናይጄሪያ፣ ወጣቶች እና ትናንሽ የንግድ ተቋማት የግብርናውን ዘርፍ በቴክኖሎጂ ለመቀየር ጥረት እያደረጉ ነው። ለምሳሌ፣ በካዱና ግዛት የሚኖረው ሻምሱዲን ጅብሪል የሰብል በሽታዎችን መለየት የሚችል ሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) ፈጥሯል።
አልሃሰን ባላ ከአቡጃ ያደረሰንን ዘገባ፣ ስመኝሽ የቆየ ወደ አማርኛ መልሳዋለች።
መድረክ / ፎረም