በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በናይጄሪያ መስጊድ ላይ በደረሰ ፍንዳታ ሰዎች ሞቱ

በሰሜናዊ ናይጄሪያ ቦርኖ ክፍለ ሃገር ውስጥ በሚገኝ መስጊድ ዛሬ በደረሰ የአጥፍቶ ጠፊ ፍንዳታ፣ አሥር ሰዎች መሞታቸው ተገፀ።

በሰሜናዊ ናይጄሪያ ቦርኖ ክፍለ ሃገር ውስጥ በሚገኝ መስጊድ ዛሬ በደረሰ የአጥፍቶ ጠፊ ፍንዳታ፣ አሥር ሰዎች መሞታቸው ተገፀ።

አጥፍቶ ጠፊው መስጊዱ ወደሚገኝባት ጋምቦሩ ከተማ ዛሬ ማለዳ ላይ በመጓዝ ፍንዳታውን እንዳደረሰና ህንፃውንም እንዳደባየ የዐይን ምስክሮች ገልፀዋል።

ለጊዜው ለጥቃቱ ኃላፊነት የወሰደ ወገን የለም።

This item is part of

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG