በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የናይጄሪያ ም/ቤት ማኅበራዊ መገናኛዎችን ለመቆጣጠር እየሰራ ነው

Social media logo
Social media logo

የናይጄሪያ ምክር ቤት አባላት በኤንተርኔት የሚወጡና እና በማኅበራዊ መገናዎች የሚዘዋወሩ ንግግሮችን ለመቆጣጠር የታለሙ ሁለት ረቂቅ ህጎች ላይ እየተነጋገሩ መሆናቸው ተገለጸ።

የናይጄሪያ ምክር ቤት አባላት በኤንተርኔት የሚወጡና እና በማኅበራዊ መገናዎች የሚዘዋወሩ ንግግሮችን ለመቆጣጠር የቀረቡት ህጎች ደጋፊዎች የጥላቻ ንግግሮችንና የሃሰት ወሬዎችን መዛመት የሚያስወግዱ እንደሆኑ ይናገራሉ።

ተቃዋሚዎች ደግሞ የመናገር ነጻነትን ያፍናሉ፤ የመንግሥት ፖሊሲዎችን መንቀፍ በወንጀል እንዲያስጠይቅ ያደርጋሉ ብለዋል።

This item is part of

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG