በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በናይጄሪያ በረሃብ የተጎዱ ሰዎችን ለመርዳት ገንዘብ እያለቀ በመምጣቱ አሳሰቢ ሆነ


የተባበሩት መንግሥታት የዓለም የምግብ ፕሮግራም በታወከው ሰሜን ምሥራቅ የናይጄሪያ ግዛት በረሃብ ቀውስ የተጎዱ አምስት ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎችን ለመርዳት የሚያስችለው ገንዘብ እያለቀ መምጣት በብርቱ እንዳሳሰበው አስታወቀ።

የተባበሩት መንግሥታት የዓለም የምግብ ፕሮግራም በታወከው ሰሜን ምሥራቅ የናይጄሪያ ግዛት፡ በረሃብ ቀውስ የተጎዱ 5 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎችን ለመርዳት የሚያስችለው ገንዘብ እያለቀ መምጣት በብርቱ እንዳሳሰበው አስታወቀ።

ቀውሱ የሚጎዳው ናይጄሪያን ብቻ ሳይሆን፡ በቻድ ሃይቅ ሸለቆ የሚኖሩ ቤተሰቦችን በሙሉ ይሆናል ሲሉ አንድ የሃገሪቱ ከፍተኛ የሰብዓዊ እርዳታ ባለሥልጣን ተናግረዋል። አኒታ ፓወል ከጆሃንስበርግ የላከችው ዘገባ ደርሶናል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

በናይጄሪያ በረሃብ የተጎዱ ሰዎችን ለመርዳት ገንዘብ እያለቀ በመምጣቱ አሳሰቢ ሆነ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:23 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG