አጋሩ
Print
ኒዠር ውስጥ በተከታታይ በጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው የጎርፍ መጥለቅለቅ ቢያንስ አርባ አምስት ሰዎች መሞታቸው እና ከሁለት መቶ ሃያ ስድስት ሺህ በላይ ሰዎች ከመኖሪያቸው መፈናቀላቸውን የሃገሪቱ ባለስልጣናት ገለጹ
የኒዠር ወንዝ ሞልቶ የፈጠረው መጥለቅለቅ መዲናዋን ኒያሜን ዘግቷታል፥ ወንዙ ዳርና ዳር ያሉ የጭቃ ጎጆ ቤቶች እና የሩዝ ሰብል ወድሟል