በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፕሬዚዳንት ትራምፕ ልዩ አማካሪያቸውን ሮቤርት ሙላርን አባረዋል መባልን አስተባበሉ

ሮቤርት ሙላር
ሮቤርት ሙላር

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ልዩ አማካሪያቸውን ሮቤርት ሙላርን አባረዋል ብለው ኒውዮርክ ታይምስ እና ዋሺንግተን ፖስት ጋዜጦች ያወጧቸውን ዘገባዎች አስተባበሉ።

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ልዩ አማካሪያቸውን ሮቤርት ሙላርን አባረዋል ብለው ኒውዮርክ ታይምስ እና ዋሺንግተን ፖስት ጋዜጦች ያወጧቸውን ዘገባዎች አስተባበሉ።

ፕሬዚዳንቱ ይህን ያስተባበሉት፤ በስዊትዘርላንዷ መዝናኛ ከተማ ዳቮስ እየተካሄደ ባለውና የዓለም መሪዎች እየተሣተፉ በሚገኙበት የዓለም ምጣኔ ኃብት መድረክ ላይ ነው። ትራምፕ፣ “ሰዎች ይህ የሀሰት ወሬ ነው፣ የተለመደ የኒውዮርክ ታይምስ ፌክ ኒውስ የፈጠራ ወሬ ሲሉ ተደምጠዋል።

ፕሬዚዳንቱ በዚህ የስዊዘርላንድ ጉዞ “አሜሪካ ትቅደም” የሚለውን አጀንዳቸውን ያብራሩበታል ተብሎም የታመናል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG