አስተያየቶችን ይዩ
Print
ኒውዚላንድ ውስጥ በሚገኙ ሁለት መስጂድ ላይ የደረሰ ጥቃት፣ እስካሁን ባለን መረጃ መሰረት፣ 49 ሞተው ከ20 በላይ መቁሰላቸው ተገለፀ።
ሦስት ወንዶችና አንዲት ሴት በቁጥጥር ሥር ውለዋል። ጎረቤት አውስትራልያ በሰጠችው አስተያየት፣ ጥቃቱን ያደረሱት አክራሪ ቀኝ ክንፍ ሽብርተኞች ናቸው ትላለች።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ