ኒው ዮርክ ከተማ ውስጥ ከተጠለሉ ፍልሰተኞች ተያይዞ የሚፈጸሙ ወንጀሎች የከተማዋን ነዋሪዎች ስጋት ላይ ጥለዋል። አንዳንንድ ነዋሪዎች ችግሩን ያመጣው አስተዳደር ባለፉት ሁለት ዓመታት ፍልሰተኞችን ሕጋዊ ሰነድ የሌላቸው ፍልሰተኞች በከተማዋ እንዲጠለሉ በመፍቀዱ ነው ብለው ይወነጅላሉ፡፡
ኤሮን ራነን እና ኢጎር ሺኻናንካ የህግ አስከባሪ ባለሥልጣናትን የፖለቲክ ሰዎችን ተሟጋቾችን እና ፍልስተተኞችን አነጋግረው ያጠናቀሩት ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል፡፡
መድረክ / ፎረም