አስተያየቶችን ይዩ
Print
ከስድስት በላይ በሆኑ ፓርቲዎችና እንቅስቃሴዎች ውኅደት የተቋቋመው ሃገርቀፍ ፓርቲ መሥራች ጉባዔውን ዛሬ ጀምሯል፡፡ መጠሪያ ስሙንም በሙሉ ድምፅ አፅድቋል፡፡
ፓርቲው ፌደራላዊ የመንግሥት አወቃቀርና ፕሬዚዳንታዊ የአስተዳደር ሥርዓትን እንደሚያራምድ በረቂቅ ፖለቲካ መርኃ ግብሩ ገልጿል፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ