በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያን ከአሰብ የሚያገናኝ አዲስ ጎዳና


"የኢትዮጵያንና የኤርትራን የንግድ ግንኙነት ያጠናክራል፤ ማኅበራዊ ትስስራቸውንም ያጎለብታል" የተባለውና ከአሰብ ያደረገው የአዲሱ መንገድ ፕሮዤ ወደብ አልባዋን አገር ከተቀረው ዓለም ጭምር ለማገናኘት የታለመ ሌላ መንገድ ይመስላል።

ከፍ ያለ የስራ ዕድል እንደሚፈጥር የተነገረለት ፕሮዤ የአካባቢውን ምጣኔ ሃብት በማጎልበቱ ረገድም ዘላቂ ጥቅም ያስገኛል ሲሉ ባለ ስልጣናቱ እና ባለሞያዎች ይናገራሉ። በአንጽሩ ከወሰን ማስከበር እና ከጸጥታ ጉዳዮች ጋር ተያይዘው ሊከሰቱ ስለሚችሉ ችግሮችም የሚያነሱ አሉ።

ለዝርዝሩ ሙሉ ዘገባውን ከዚህ ያድምጡ።

ኢትዮጵያን ከአሰብ የሚያገናኝ አዲስ ጎዳና
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:33 0:00


XS
SM
MD
LG