በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአምስት ተጨማሪ የምርጫ ክልሎች ድምፅ መስጫ ጊዜ ተላለፈ


ወ/ሪት ሶልያና ሽመልስ
ወ/ሪት ሶልያና ሽመልስ

በነገው ምርጫ ላይ ተጨማሪ 5 የምርጫ ክልሎች ውስጥ ድምፅ እንደማይሰጥ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።

ድምፅ የማይሰጥባቸው አምስቱ ተጨማሪ የምርጫ ክልሎች በአማራ እና ኦሮሚያ ክልል የሚገኙ መሆናቸውን ቦርዱ አመልክቷል።

በነዚህ ክልሎች ድምፅ የማይሰጥበትን ምክንያት የቦርዱ ቃል አቀባይ ዛሬ ለጋዜጠኞች ያስረዱ ሲሆን በሦስቱ ሰማያዊ ሳጥኖች በሕገወጥ መንገድ በመከፈታቸው፣ በአንዱ የአስፈፃሚዎች እጥረት በመኖሩና በሌላኛው ደግሞ አንድ የግል ዕጩ ቅሬታ በማቅረባቸው መሆኑን አስታውቀዋል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአምስት ተጨማሪ የምርጫ ክልሎች ድምፅ መስጫ ጊዜ ተላለፈ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:15 0:00


XS
SM
MD
LG