በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

መኢአድ የተደራዳሪ ፓርቲዎች ሕጋዊነት በተመለከተ ምርጫ ቦርድን ጠየቀ


በገዥው ግንባር ኢሕአዴግና በተቀዋሚ ፓርቲዎች መካከል በሚደረገው ድርድር የሚሳተፉም ሆኑ ሌሎች እውቅና ያገኙ ፓርቲዎች ሕጋዊ መሆናቸውን ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡

በገዥው ግንባር ኢሕአዴግና በተቀዋሚ ፓርቲዎች መካከል በሚደረገው ድርድር የሚሳተፉም ሆኑ ሌሎች እውቅና ያገኙ ፓርቲዎች ሕጋዊ መሆናቸውን ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ አሁን የሚካሄደው ድርድርም ቦርዱን አይመለከትም አለ፡፡

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ ግን ድርድሩን ተዓማኒነት ያሳጣዋል ብሏል፡፡

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ከሳምንታት በፊት ለተወካዮች ምክር ቤት ያቀረበውን ሪፖርት ተከትሎ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ለቦርዱ ይፋዊ በሆነ ደብዳቤ ጥያቄ አቅርቧል፡፡

የምርጫ ቦርዱ ሰብሳቢ ለፓርላማው ባቀረቡት ሪፖርት ካሉት ሀገራዊ ፓርቲዎች መካከል ሕጋዊ መስፈርትን የሚያሟሉት አምስት ፓርቲዎች ብቻ መሆናቸውን በመጥቀስ ከሃያ ሁለት ተደራዳሪ ፓርቲዎች መካከል አሥራ ሰባቱ ሕጋዊ ግዴታቸውን የሟያሟሉ ናቸውና ለድርድሩ ተዓማኒነት እንቅፋት ይሆናሉ በማለት መፍትሔ ጠይቋል፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

መኢአድ የተደራዳሪ ፓርቲዎች ሕጋዊነት በተመለከተ ምርጫ ቦርድን ጠየቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:48 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG