በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ አዳዲስ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አባላት ሹመት ፀደቀ


የኢትዮጵያ ፓርላማ
የኢትዮጵያ ፓርላማ

በኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአካሄደው ልዩ ስብሰባ አዳዲስ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አባላትን ሹመት አፅድቋል፡፡

በኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአካሄደው ልዩ ስብሰባ አዳዲስ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አባላትን ሹመት አፅድቋል፡፡

ሹመቱ የፀደቀው በድርድር ላይ የሚገኙት ኢህአዴግና ተቃዋሚዎች በቦርዱ አደረጃጀት ላይ ያላቸው ልዩነት በተቀረፈበት ሰዓት ነው፡፡ የሚሾሙትም የቦርዱ አባላት በመጠቆሙ ሥራ እንድንሳተፍ ተጠይቀን ነበር፡፡ አለተቀበልነውም ብለዋል፡፡ የመኢአድ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ሙሉጌታ አበበ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በኢትዮጵያ አዳዲስ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አባላት ሹመት ፀደቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:56 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG