በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሰሜን አታላንቲክ ቃል ኪዳን ሀገሮች ድርጅት ጉባዔ

የዛሬው የሰሜን አታላንቲክ ቃል ኪዳን ሀገሮች ድርጅት ጉባዔ ከዩናይትድ ስቴትስ ፐሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ጋር በፍጥጫ ተጀምሯል። ከኔቶ አባላት ትልቋና ሀብታሟ ጀርማን የሩስያ "ምርኮኛ" ሆናለች ሲሉ ነጥለው ነቅፈዋታል።

የዛሬው የሰሜን አታላንቲክ ቃል ኪዳን ሀገሮች ድርጅት ጉባዔ ከዩናይትድ ስቴትስ ፐሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ጋር በፍጥጫ ተጀምሯል። ከኔቶ አባላት ትልቋና ሀብታሟ ጀርማን የሩስያ "ምርኮኛ" ሆናለች ሲሉ ነጥለው ነቅፈዋታል።

ከኔቶ ዋና ፀኃፊ ጀንሰ ስቶለተንበርግ ጋር በቁርስ በተገናኙበት ወቅት ጋዝፕሮም የተባለው የሩስያ የኤነርጂ ኩባንያ 2 የጋዝ መታላለፍያ ቱቦዎችን በባህርዋ በኩል እንዲገነባ ፈቃዳለች በማለት ትረምፕ ጀርመንን ነቅፈዋል።

ጀርመን በቢልዮኖች ዶላር የሚቆጠር ገንዛብ ለሩስያ እያከፈላች ነው። ኤኔርጂዋን ከምተከላከልዋት ሃገሯ ከማታስገባ ጀርምን ጋር እንዴ አብራችሁ ትሆናላችሁ ብለዋል።

የጀርማን ቻንስለር አንጌላ መርከል በበኩላቸው ያደግኩት በምሥራቅ ጀርመን እንደመሆኑ መጠን በሶቭየት ሕብረት ቁጥጥር ሥር መኖር ማለት ምን እንዳሆነ ጠንቅቄ አውቃለሁ። ይሁንና ከሩስያ ጋር የምናደርገው የኤነርጂ ግብይት የ21 ኛው ምዕተ ዓመትዋን በርሊን የሞስኮ ተገዢ አያደርጋትም የሚል ምላሽ ሰጥተዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG