አጋሩ
አስተያየቶችን ይዩ
Print
No media source currently available
የኔቶ ዓባላት ለዩክሬን የአየር መቃወሚያ እንዲያቀርቡ ተጠየቀ
ትናንት የተመሠረተበትን 75ኛ ዓመቱን በብራስልስ ያከበረው የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት አባላት ለሁለት ቀናት ባደረጉት ስብሰባ፣ የዩክሬንን የአየር መቃወሚያ ሥርዓት ለማጠናከር ቃል ገብተዋል። አባላቱ ለዩክሬን በሚሰጥ የተወሰነ ወታደራዊ ርዳታ ላይ ግን ስምምነት አልደረሱም።
የቪኦኤው ሄንሪ ሪጅዌል ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም