No media source currently available
በ2013 ዓ.ም የሚከበረው የብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን ልዩነቶቻችን ላይ ሳይሆን አንድነታችን ላይ አተኩሮ ይከበራል ሲሉ አዲሱ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባዔ አቶ አደም ፋራህ አስታወቁ።