በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

15ኛው የብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በድሬዳዋ


በድሬዳዋ ከተማ የአብይ ኮሚቴ ስብሰባ
በድሬዳዋ ከተማ የአብይ ኮሚቴ ስብሰባ

በ2013 ዓ.ም የሚከበረው የብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን ልዩነቶቻችን ላይ ሳይሆን አንድነታችን ላይ አተኩሮ ይከበራል ሲሉ አዲሱ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባዔ አቶ አደም ፋራህ አስታወቁ።

መጭውን የብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓልን እንድታስተናግድ በተመረጠችው ድሬዳዋ ከተማ ላይ አፈጉባዔው በተገኙበት በአከባበሩ ላይ ውይይት ተደርጓል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

15ኛው የብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በድሬዳዋ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:43 0:00


XS
SM
MD
LG