በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሬክስ ቲለርሰን ስለሮሒንግያ ሙስሊሞች

የማያንማር የፀጥታ ኃይሎች የሮሒንግያ ሙስሊሞች ላይ የፈፀሙትና ተጨባጭ ሪፖርቶች የተገኙበት የመብት ጥሰት ነፃ ምርመራ ሊካሄድበት ያስፈልጋል ሲሉ፣ የዩናይትድ ስቴትሱ ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክስ ቲለርሰን ጥሪ አቀረቡ።

የማያንማር የፀጥታ ኃይሎች የሮሒንግያ ሙስሊሞች ላይ የፈፀሙትና ተጨባጭ ሪፖርቶች የተገኙበት የመብት ጥሰት ነፃ ምርመራ ሊካሄድበት ያስፈልጋል ሲሉ፣ የዩናይትድ ስቴትሱ ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክስ ቲለርሰን ጥሪ አቀረቡ።

ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ቀድሞ በርማ በምትባለውና በዛሬዪቱ ምያንማር ባደረጉት የመጀመሪያ ጉብኝታቸው፣ ከሀገሪቱ ጠቅላይ ጦር አዛዥ ጋር ከመገናኘታችውም በላይ፣ የመንግሥቱ አማካሪ ከሆኑት ኡን ሳን ሱ ቺ ጋርም በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ሬክስ ቲለርሰን ስለሮሒንግያ ሙስሊሞች
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:19 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG