No media source currently available
የማያንማር የፀጥታ ኃይሎች የሮሒንግያ ሙስሊሞች ላይ የፈፀሙትና ተጨባጭ ሪፖርቶች የተገኙበት የመብት ጥሰት ነፃ ምርመራ ሊካሄድበት ያስፈልጋል ሲሉ፣ የዩናይትድ ስቴትሱ ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክስ ቲለርሰን ጥሪ አቀረቡ።