በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሙስሊሞች ጥያቄ በኢትዮጵያ


ከዚህ ቀደም እንደዘገብነው ሙስሊሙ ማኅበረሰብ ፫ ጥያቄዎችን ለመንግሥት አቅርቦ ነበር።

የመስሊሙ ጥያቄዎች መጅሊሱን የሚመሩት በሙስሊሙ ያልተመረጡ ናቸውና መሪዎቻችንን የመምረጥ መብት ይሰጠን፤ አወልያ ትምህርት ቤት እራሱን የቻለ ተቋም ይሁንልን፤ እና የአህባሽን እምነት ሙስሊሙ ላይ በግዳጅ የመጫን ሂደት ይቁም የሚሉ ናቸው።

መንግሥት ለጥያቄዎቹ መልስ ለመስጠት የቀጠረው ትናንት ሰኞ የካቲት 26 ነበርና አዲሱ አበበ ወደ አዲስ አበባ ደውሎ ጥያቄ እንዲያቀርቡ ከተወከሉት የኮሚቴ አባላት አንዱ የሆኑትን አቶ አህመዲን ጀበልን አነጋግሯል።

ዝርዝሩን ከዘገባው ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG