በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የእስልምና ዕምነት ተከታዮች የሃጂ ኡምራ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ መካ

ቁጥራቸው ሁለት ሚሊዮን የሚጠጋ በዓለም ዙሪያ የሚገኙ የእስልምና ዕምነት ተከታዮች በየዓመቱ ከፍተኛ ሥፍራ በሚሰጠው የሃጂ ኡምራ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ መካ ይጓዛሉ፡፡

ቁጥራቸው ሁለት ሚሊዮን የሚጠጋ በዓለም ዙሪያ የሚገኙ የእስልምና ዕምነት ተከታዮች በየዓመቱ ከፍተኛ ሥፍራ በሚሰጠው የሃጂ ኡምራ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ መካ ይጓዛሉ፡፡

ኤድዋርድ የራኒን ከካይሮ ለአሜሪካ ድምፅ ባጠናቀረው ዘገባው እንዳመለከተው የሳውዲ የፀጥታ ሠራተኞች የሀገር ውስጥና ከውጭ የሚመጡ አሸባሪዎች ጥቃት አደጋ በደቀኑበት በከፍተኛ ጥበቃ ላይ መሆናቸውን ጠቁሟል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የእስልምና ዕምነት ተከታዮች የሃጂ ኡምራ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ መካ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:40 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG