በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሩዋንዳ የዘር ፍጅት

Silas Bihizi, center, sits with Valens Rukiriza, right, Rukiza's wife and one of their grandchildren outside the Rukiza family home in Buguli, Rwanda.

በሩዋንዳ የአንድ በዘር ፍጅቱ መሣተፉን ያመነ ሰው እና ከፍጅቱ በሕይወት በተረፈ ቤተስብ አባል ልጆች መካከል ጋብቻ ተፈጽሟል። ይህም በፍጅቱ ሳቢያ የተፈጠረውን ቂም በቀል ለማስወገድ አዲስ ምክንያት ሆኗል።

24 ዓመታት በፊት ነበር ሲላስ ቢሂዚ ሌሎች የሁቱ ብሄረሰብ አባላትን ተቀላቅሎ አምስት የቱትሲ ጎረቤቶቹን የገደለው።

ሲላሰ ቢሂዚ ለ13 ዓመታት ታሥሮ ከተፈታ በኋላ ግድያውን አውግዞና መፀፀቱን ገልፆ ማኅበረሠቡን ተቀላቅሏል።

አሁን ነገሮች ተረጋግተው በገዳይ ወንድ ልጅና በሟች ሴት ልጅ መካከል ጋብቻ መፈፀሙ በአካባቢው ጥሩ ስሜት ማሳደሩ ተዘግቧል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG