አጋሩ
አስተያየቶችን ይዩ
Print
ሕንዱዋ የንግድ መዲና ሙምባይ ውስጥ በሚገኝ ባለ አራት ፎቅ ሕንፃ ላይ በደረሰ ቃጠሎ ቢያንስ አሥራ አምስት ሰው መሞቱና ብዙዎች መቁሰላቸው ታውቋል።
ከሞቱት ውስጥ ብዙዎቹ ሴቶች ናቸው፣ የቃጠሎውን ምክንያት ለማወቅ ክትትሉ ቀጥሏል።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ