አጋሩ
አስተያየቶችን ይዩ
Print
No media source currently available
በሞዛምቢክ ጋዜጠኞች ሐሰተኛ መረጃን ለመዋጋት ጥረታቸውን አጠናቅረው ቀጥለዋል
በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ሐሰተኛ መረጃ መስፋፋቱን ተከትሎ፣ በሞዛምቢክ የሚገኙ ጋዜጠኞች ኾን ተብለውም ሆነ ባለማወቅ የሚጋሩ ሐሰተኛ መረጃዎችን ለመዋጋት ግንባር ቀደም ኾዋል።
አማሪሊስ ጉሌ በዚህ ዙሪያ ከማፑቶ ያደረሰንን ዘገባ፣ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም