ዋሺንግተን ዲሲ —
የአየር ሁኔታው ተናብዮች ትናንት ሰኞና በዛሬ መካከል ካቦ ዴልጋዶ እና ናምፑላ ክፍለ ሀገሮች ላይ ብዛት ያለው ዝናብ ይወርዳል ብለው ጠብቀዋል።
በቀደመው ኃይለኛ ንፋሳማ ዝናብ የሚሞቱት ሰዎች ቁጥር ወደሰላሳ ስምንት ከፍ ማለቱን የሃገሪቱ የአደጋ ሥጋት አመራር መሥሪያ ቤት አስታውቋል።
በስድስት ሳምንት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ በካብድ ዝናባማ አውሎ ንፋስ በተመታችው ሞዛምቢክ፣ የሰሜናዊ ክፍለ ግዛት ዛሬም በዝናቡ የጎርፉ አደጋ ይባባሳል ተብሎ ተፈርቷል።
የአየር ሁኔታው ተናብዮች ትናንት ሰኞና በዛሬ መካከል ካቦ ዴልጋዶ እና ናምፑላ ክፍለ ሀገሮች ላይ ብዛት ያለው ዝናብ ይወርዳል ብለው ጠብቀዋል።
በቀደመው ኃይለኛ ንፋሳማ ዝናብ የሚሞቱት ሰዎች ቁጥር ወደሰላሳ ስምንት ከፍ ማለቱን የሃገሪቱ የአደጋ ሥጋት አመራር መሥሪያ ቤት አስታውቋል።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ