ናይሮቢ —
በሞያሌ ወረዳ የአስተዳደር ወሰን አለመከለል በነዋሪዎች ላይ ያስከተለው ችግር በሞያሌ የአስተዳደር ወሰን በግልጽ አለመቀመጡ ለብዙ ችግር እንደዳረጋቸው ነዋሪዎች ተናገሩ።
ባለፉት 27 ዓመታት ከኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በኩል ያለው ወሰን በመንግሥት መፍትኄ ባለመሰጠቱ ለግጭት መንስዔ ሆኖ በሺዎች የሚቆጠሩ ከቤታቸዉ መፈናቀላቸውንም የቦረና ዞን አስተዳደር አስታውቋል።
ቦረና ዞንና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መካከል ያለው የአስተዳደር ወሰን ውሳኔ አለማግኘቱ ለችግር እንደዳረጋቸው ነዋሪዎች ተናገሩ።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ