በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሞያሌ የፀጥታ ሁኔታ አልተሻሻለም

ሞያሌ:-ፎቶ ፋይል
ሞያሌ:-ፎቶ ፋይል

በሞያሌ አሁንም የፀጥታ ሁኔታ ባለመሻሻሉ እየተቸገሩ መሆናቸዉን ነዋሪዎች ተናገሩ። ሰሞኑን በከተማዋ በነዋሪዎች ላይ የእጅ ቦምብ ሊወረዉሩ የነበሩ ሰዎች ላይ ቦምቡ ፈንድቶ በራሳቸዉ ላይ ጉዳት እንዳደረሱ በአካባቢዉ የነበሩ የዐይን ምሥክሮች ለአሜርካ ድምፅ ተናግረዋል።

በሞያሌ አሁንም የፀጥታ ሁኔታ ባለመሻሻሉ እየተቸገሩ መሆናቸዉን ነዋሪዎች ተናገሩ። ሰሞኑን በከተማዋ በነዋሪዎች ላይ የእጅ ቦምብ ሊወረዉሩ የነበሩ ሰዎች ላይ ቦምቡ ፈንድቶ በራሳቸዉ ላይ ጉዳት እንዳደረሱ በአካባቢዉ የነበሩ የዐይን ምሥክሮች ለአሜርካ ድምፅ ተናግረዋል።

ዛሬም በሞያሌ ከኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መጡ የሚሉዋቸዉ ታጣቂዎች የከተማዋን አዉራ መንገድ በድንጋይ ዘግተዉ እንቅስቃሴ እንደከለከሉ የከተማዋ ነዋሪዎች አሁንም ይናገራሉ።

የሞያሌ ፖሊስ ጣብያ ቅዳሜ አጥቂዎች በሰላማዊ ሰዎች ላይ ሊያደርሱ በእጃቸዉ የፈነዳዉን ቦምብ እዉነት መሆኑን አረጋግጠዋል ገልሞ ዳዊት ተጨማሪ አለዉ።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በሞያሌ የፀጥታ ሁኔታ አልተሻሻለም
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:54 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG