በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከኬንያ የተመለሱ ፍልሰተኞች


ከኬንያ የተመለሱ 143 ሰዎች በለይቶ ማቆያ ውስጥ እንዳሉ የኢትዮጵያ ሞያሌ ሆስፒታል አስታወቀ።
ከኬንያ እየተመለሱ ያሉ ፍልሰተኞችን ለይቶ እያቆየ ወደየ ቤተሰቦቻቸው እንዲቀላቀሉ እያደረገ መሆኑን የሆስፒታሉ ዳይሬክተር ለቪኦኤ ተናግረዋል።
የከተማዋ ነዋሪዎች ግን የድንበር ተሻጋሪ ጉዞዎች አለመቆም እያሳሰባቸው መሆኑን እየገለፁ ነው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ከኬንያ የተመለሱ ፍልሰተኞች
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:13 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG