በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኬንያ ሞያሌ ሁለት ኢትዮጵያዊያን መገደላቸው ተጠቆመ


በኬንያ ሞያሌ ልዩ ሥሙ “ጋምቦ” ከተባለ ሥፍራ ሁለት ኢትዮጵያዊያን መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ።

በኬንያ ሞያሌ ልዩ ሥሙ “ጋምቦ” ከተባለ ሥፍራ ሁለት ኢትዮጵያዊያን መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ።

የሞያሌ ከተማ ከንቲባ አቶ ፉጊቸ ደንጌ የግድያውን ዜና ትክክለኝነት አረጋግጠው፥ በአካባቢው ከሚገኙ የኬንያ መንግስት ባለስልጣናት ጋር የሚመካከሩ መሆናቸውን ገልጸዋል።

በሌላ ዜና ከትላንት አንስቶ በኢትዮጵያ ሞያሌ ግጭት ተቀስቅሶ የሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉን የሞያሌ ሆስፒታል አስታውቋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በኬንያ ሞያሌ ሁለት ኢትዮጵያዊያን መገደላቸው ተጠቆመ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:58 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG