በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሰላም ሰባኪ እናቶች በባህር ዳር

የሰላም ሰባኪ እናቶች በባህር ዳር
የሰላም ሰባኪ እናቶች በባህር ዳር

ከሁሉም ክልሎች የተውጣጡ ሰላምን ለመስበክ በራሳቸው ፈቃድ የተሰባሰቡ የሰላም እናቶች ሰሞኑን በባህር ዳር ከተማ በመገኘት ለአዲስ አበባና ለባህር ዳር ከተማ ወጣቶች ስለ ሰላም ሰብከዋል።

ከሁሉም ክልሎች የተውጣጡ ሰላምን ለመስበክ በራሳቸው ፈቃድ የተሰባሰቡ የሰላም እናቶች ሰሞኑን በባህር ዳር ከተማ በመገኘት ለአዲስ አበባና ለባህር ዳር ከተማ ወጣቶች ስለ ሰላም ሰብከዋል።

የሰላም እናቶች በመድረኩ ባስተላለፉት መልዕክት በሰላም እጦት የመጀመሪያ ተጎጂዎች እናቶች ናቸው ካሉ በኃላ የወለድነውን ሰላም ልንንከባከበው ይገባል፣ ለዚህም ሁሉም ኢትዮጵያውያን የበኩላቸውን ድርሻ ሊወጡ ይገባል ብለዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የሰላም ሰባኪ እናቶች በባህር ዳር
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:22 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG