በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሜዲቴራኒያን ባህር ፍልሰተኞችን የጫነች ጀልባ ተገልብጣ የሰው ሕይወት አለፈ

ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

በቅርቡ ሜዲቴራኒያን ባህር ሊቢያ ጠረፍ ላይ ከአንድ መቶ በላይ ፍልሰተኞች የተጫኑባት የጎማ ጀልባ ተገልብጣ መሞታቸው ተገለጠ።

በቅርቡ ሜዲቴራኒያን ባህር ሊቢያ ጠረፍ ላይ ከአንድ መቶ በላይ ፍልሰተኞች የተጫኑባት የጎማ ጀልባ ተገልብጣ መሞታቸው ተገለጠ።

ድንበር የለሽ ሀኪሞች ቡድን እንዳስታወቀው በዚህ የአውሮፓውያን መስከረም ወር መጀመሪያ ላይ በደረሰው አደጋ የሞቱት ፍልሰተኞች የሱዳን፣ ግብጽ፣ ሊቢያ፣ ማሊ፣ አልጄሪያ እና ካሜሩን ዜጎች ናቸው።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG