ዋሺንግተን ዲሲ —
የባለፈው ሣምንት በኤርትራ የጋራ ንቅናቄ ከመሠረቱት አራት በትጥቅ ትግል የተሠማሩ ንቅናቄዎች የአንደኛው የትግራይ ሕዝብ የጋራ ንቅናቄ መሪ ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸው ተገልጿል፡፡
ከፍተኛ ቁጥር አለው የተባለውን ሠራዊት ይዘው ከኤርትራ የወጡት አዲስ የተቋቋመው ”የኢትዮጵያ አገር አድን የጋራ ንቅናቄ” ምክትል ሊቀ መንበር አቶ ሞላ አስገዶም ናቸው።
ሁኔታውን ሲከታተል የቆየው ሰሎሞን ክፍሌ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡