በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ስለአሜሪካ-ኢትዮጵያ የወደፊት ግንኙነት


ስለአሜሪካ-ኢትዮጵያ የወደፊት ግንኙነት
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:37 0:00

ስለአሜሪካ-ኢትዮጵያ የወደፊት ግንኙነት

ዩናይትድ ስቴትስ ከኢትዮጵያ ጋር ያላት ስትራቴጂያዊ ግንኙነት ወደ ነበረበት እንዲመለስ ፍላጎት እንዳላት መግለጿን የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ዛሬ በሰጡት መግለጫ አዲሱ የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ዴቪድ ሶተርፊልድ ኢትዮጵያ ውስጥ ስለነበራቸው ቆይታ አብራርተዋል።

የትናንቱ የአምባሳደሮች ሹመት ዲፕሎማሲያዊ ሙያን መሠረት ያደረገና ቁጠባን ታሳቢ ያደረገ እንደሆነም ቃል አቀባዩ ተናግረዋል።

XS
SM
MD
LG