አዲስ አበባ —
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድና የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን የስልክ ውይይት ፍሬያማ እንደነበረ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ውይይቱ የነበረውን የመጠራጠር ደመና የቀነሰና የወደፊቱም ግንኙነት ቀና ሊያደርገው ይችላል ተብሏል።
አሁን በኢትዮጵያ የሚታየው የፖለቲካ ምህዳር እንደተለወጠ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለፁ።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።