በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዓመቱን የሥራ ክንውን ገመገመ


አቶ መለስ አለም
አቶ መለስ አለም

እየተጠናቀቀ ያለው የ2010 ዓ.ም የተለያዩ ዲፕሎማሲ ስኬቶች የተገኙበት መሆኑን የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

እየተጠናቀቀ ያለው የ2010 ዓ.ም የተለያዩ ዲፕሎማሲ ስኬቶች የተገኙበት መሆኑን የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከኤርትራ ጋር የተፈጠረውን ሰላምና በውጭ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር የተካሄዱ ውይይቶች ደግሞ በማሳያነት ጠቅሰዋል የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አቶ መለስ ዓለም፡፡

የኢትዮጵያ የሰብዓዊና የተጠያቂነት ሕግ /ኤችአር 128/ን የቀረፁት የኮንግሬስ አባል ክሪስ ስሚዝ ከነገ ጀምሮ የሚያደርጉትን ጉብኝት በተመለከተም በሕጉ የተጠቀሱት አብዛኛዎቹ ጉዳዮች በአለፉት ወራት ምላሽ አግኝተዋል ብለዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዓመቱን የሥራ ክንውን ገመገመ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:02 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG