በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና የትምህርት ዓይነቶች መቀነሳቸው እያወያየ ነው


ከሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና የትምህርት ዓይነቶች መቀነሳቸው እያወያየ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:43 0:00

ከሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና የትምህርት ዓይነቶች መቀነሳቸው እያወያየ ነው

የትምህርት ሚኒስቴር፣ በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ላይ የሚካተቱትን የትምህርት ዐይነቶች አስመልክቶ ያሳለፈው ውሳኔ፣ በባለሞያዎች ትችት ተሰንዝሮበታል፡፡

ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየት የሰጡ ባለሞያዎች፣ ከውሳኔው አስቀድሞ ከባለድርሻዎች ጋራ ውይይት መደረግ እንደነበረበት ጠቅሰው ጥናት እንደሚያስፈልገው አመልክተዋል፡፡

የትምህርት ሚኒስቴር በበኩሉ፣ በብሔራዊ መልቀቂያ ፈተናው ይካተታሉ የተባሉት የትምህርት ዓይነቶች፣ በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መሠረት እንደተመረጡ አስታውቋል፡፡ በሥርዓተ ትምህርቱ ቀረጻም የባለሙያዎች ውይይት እንደተደረገ፣ የተቋሙ የሕዝብ ግንኙነት እና የኮምዩኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አመለወርቅ ሕዝቅኤል ለአሜሪካ ድምፅ ገልጸዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG