መቀሌ —
በተከዜ ተፋሰስ የሚገኙ የትግራይና የአማራ አዋሳኝ አካባቢዎች በህፃናት ላይ የሚያጋጥም መቀንጨር ለመቀነስ የሚያስችል የሰቆጣ ስምምነት ቃል ኪዳን አፈፃፅሙ ለማየት የተለያዮ የፌደራል መንግሥት ሚኒስትሮች በአካባቢዎቹ ጉብኝት አካሄዱ።
ከጉብኝቱ በኋላም ከትግራይ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ተወያይተዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ