በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢራን አብዮት


የኢራን አብዮት 40 ዓመት አለፈው።

በዩናይትድ ስቴትስ ይታገዝ የነበረው የሻህ ሞሃመድ ሬዛ ፓቭላቪ መንግሥት ወድቆ እስላማዊ ሪፖብሊኩ የተወለደበት የኢራን አብዮት 40 ዓመት አለፈው።

ለ14 ዓመታት ፈረንሳይ ውስጥ በስደት የቆዩት ታላቁ መሪ አያቶላህ ሩሆላ ኻሜኒ ወደ ኢራን የተመለሱት በአብዮቱ ወቅት ነው።

ለመጀመሪያ ጊዜ በምርጫ አሸንፈው የተመረጡትና በኋላ በኻሜኒ ከሥልጣን የተወገዱት ፕሬዚዳንት ለአሜሪካ ድምፅ ሲናገሩ፣ እርሣቸውና ሌሎች ብዛት ያላቸው አብዮታውያን አዲስ አምባገነን ሥርዓት ለመመሥረት ማቀዳቸውን ፈፅሞ ባልገመቱት በአያቶላህ “እንደተከዳን ይሰማና” ብለዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG