በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"የማይካድራው ድርጊት በዓለማቀፍ የወንጀለኞች ፍ/ቤት የሚያስጠይቅ ወንጀል ነው" አቶ አገኘሁ ተሻገር


የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር
የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር

የህወሓት ቡድን በሁመራ አቅራቢያ በምትገኘው ማይካድራ ከተማ በአማራ ተወላጆች ላይ አሰቃቂ የዘር ማጥፋት ወንጀል ፈፅሟል ሲል የክልሉ ገዥ ፓርቲ አስታወቀ።

የአማራ ብልፅግና ፓርቲ ትናንት ባወጣው መግለጫ እንዳለው ህወሓት ግድያውን የፈፀመው በህዝቦች መካከል የእርስ በርስ ጦርነት/ሲቪል ዋር/ እንዲቀሰቀስ ለማድረግ ነው።

ድርጊቱ በዓለማቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት የሚያስጠይቅ ወንጀል መሆኑን እናምናለን ብለዋል በመግለጫው የተጠቀሱት አዲሱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡

"የማይካድራው ድርጊት በዓለማቀፍ የወንጀለኞች ፍ/ቤት የሚያስጠይቅ ወንጀል ነው" አቶ አገኘሁ ተሻገር
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:13 0:00


XS
SM
MD
LG