በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሊቢያ ከባህር የሰጠሙ 28 ፍልሰተኞች አስክሬን ተገኘ


ፎቶ ፋይል፡-በእንጨት የተሰራች እና ፍልሰኞችን የጫነች ጀልባ ማክሰኞ ህዳር 16 ቀን 2021 በሊቢያ የባህር ዳርቻ
ፎቶ ፋይል፡-በእንጨት የተሰራች እና ፍልሰኞችን የጫነች ጀልባ ማክሰኞ ህዳር 16 ቀን 2021 በሊቢያ የባህር ዳርቻ

በሊቢያ ምዕራባዊ ዳርቻ በሚገኘው ባህር ፍልሰኞችን አሳፍሮ የነበረው ጀልባ በመስጠሙ በውስጡ የነበሩ 28 ስደተኞች ህይወታቸው ማለፉንና አስክሬናቸው መገኘቱን የሊቢያው ደህንነት ባለሥልጣናት ትናንት እሁድ አስታወቁ፡፡

ይህ ከቀናት በፊት በተመሳሳይ አደጋ ሰጥመው ከሞቱት 160 ፍልሰተኞች ጋር በሳምንት ልዩነት የተፈጠረ አደጋ መሆኑ ተመልክቷል፡፡

የ28ቱ ፍልሰተኞች አስክሬን የተገኘው ከትሪፖሊ 90 ኪሎሜትር ላይ መሆኑም ተገለጿል፡፡

XS
SM
MD
LG