በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለፍልሰተኞች የተመደውን ኮታ አውሮፓ ህብረት አባል ሃገሮች እንዲያከብሩ ተበየነ


የአውሮፓ ህብረት አባል ሃገሮች የተወሰኑ ፍልሰተኞችን፣ ስደተኞች እና ጥገኝነት ፈላጊዎች እንዲቀበሉ የተመደበውን ኮታ እንዲያከብሩ የህብረቱ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ብይን ሰጠ። የአውሮፓ ፍትህ ፍርድ ቤት ሃንጋሪና ስሎቫኪያ የኮታ ምደባውን በመቃወም ያቀረቡትን ክስ ውድቅ አድርጎባቸዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG