ዋሺንግተን ዲሲ —
ትናንት ሐሙስ ሚሼል ኦባማ ሁለቱ ዕጩ ተወዳዳሪዎች እጅግ በተቀራረበ ልዩነት በሚፎካከሩበት በሰሜን ካሮላይና፣ ከዲሞክራቷ ዕጩ ሂለሪ ክሊንተን ጋር ቅስቀሳ ላይ ነበሩ።
ዶናልድ ትርምፕ እመረጣለሁ ብለው ተስፋ በሚያደርጉበትና ከየትኛውም ወገን ባልሆነው ስዊንግ ስቴት ኦሃዮ እንደነበሩ ታውቋል።
የዛቲካ ሆክን ዘገባ አዲሱ አበበ ያቀርበዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ድምጽ ያዳምጡ።