በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የኦሮሞ ተወላጆች አስተዳደራዊ በደል ደረሰብን አሉ

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ውስጥ የሚኖሩ የኦሮሞ ተወላጆች በክልሉ አስተዳደራዊ በደል እየደረሰባቸው መሆኑን ተናገሩ።

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ውስጥ የሚኖሩ የኦሮሞ ተወላጆች በክልሉ አስተዳደራዊ በደል እየደረሰባቸው መሆኑን ተናገሩ።

ከጎንጎና ድባጥ ከሚባሉ ቀበሌዎች ሰሞኑን መሬታቸዉን ያለአግባብ እንደተወሰደባቸውና በቋንቋቸው ለመማር ያቀረቡት ጥያቄ በክልሉ መንግሥት ምላሽ እንደተነፈገው ተናግረዋል።

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ሕዝቦች ዴሞክራሲዊ አንድነት ፓርቲ ተጠሪ አቶ ሞገስ ነገሮ የክልሉ መንግሥት የነዋሪዎቹን ቅሬታ ለመመለስ እየሠራ መሆኑን ገልፀዋል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የኦሮሞ ተወላጆች አስተዳደራዊ በደል ደረሰብን አሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:25 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG