በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ውስጥ የታጠቁ ኃይሎች በነዋሪዎች ላይ ጥቃት አደረሱ


በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ቡለንና ወንበራ ወረዳዎች የታጠቁ ኃይሎች በነዋሪዎች ላይ ጥቃት ማድረሳቸውን የክልሉ ፖሊስ አስታወቀ። የቡለን ወረዳ አስተዳደር የሰላም ሥጋት እንጂ ጥቃት እንደደረሰ መረጃ አልደረሰንም ብሏል። ጥቂት ሰዎችም ታግተው እንደተወሰዱ የወንበራ ወረዳ አስታውቋል።

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ጥቃቱን የፈፀሙት የቤኒሻንጉል ህዝብ ነፃነት ንቅናቄ /ጉህነን/ኃይሎች መሆናቸውን ገልፀዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ውስጥ የታጠቁ ኃይሎች በነዋሪዎች ላይ ጥቃት አደረሱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:45 0:00


XS
SM
MD
LG