በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ መግለጫ


ፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ብርሃኑ ፀጋዬ
ፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ብርሃኑ ፀጋዬ

“ወንጀል የፈፀመ ማንም ሰው በየትኛውም ደረጃ ላይ ያለ ቢሆን ከተጠያቂነት አያመልጥም” ሲሉ ፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ብርሃኑ ፀጋዬ አስታወቁ።

“ወንጀል የፈፀመ ማንም ሰው በየትኛውም ደረጃ ላይ ያለ ቢሆን ከተጠያቂነት አያመልጥም” ሲሉ ፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ብርሃኑ ፀጋዬ አስታወቁ።

የብሄራዊ ብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን /ሜቴክ/ እንዲሁም የብሄራዊ መረጃና ደኅንነት ኤጀንሲ ከፍተኛ የአመራር አባላትን ጨምሮ ስድሣ ሦስት ሰዎች ከሰብዓዊ መብቶች ጥሰትና ከሙስና ጋር በተያያዘ በቁጥጥር ሥር መዋላቸውንም አመልክተዋል።

በተለያዩ ክልሎች ውስጥ የተደበቁ ተጠርጣሪዎችን ለማያዝም የክልልና ፌደራል ፖሊስን እንደሚያሰማሩ ጠቅላይ አቃቤ ሕጉ ተናግረዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:25 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG