በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሜቴክ ኃላፊ ተያዙ

የብሄራዊ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ሜቴክ የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር ብርጋዴል ጄነራል ክንፈ ዳኘው
የብሄራዊ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ሜቴክ የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር ብርጋዴል ጄነራል ክንፈ ዳኘው

የብሄራዊ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ሜቴክ የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር ብርጋዴል ጄነራል ክንፈ ዳኘው የብረታ ብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር ዋሉ።

የብሄራዊ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ሜቴክ የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር ብርጋዴል ጄነራል ክንፈ ዳኘው የብረታ ብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር ዋሉ።

ጀነራሉ በዛሬው ዕለት በትግራይ ክልል ምዕራባዊ ዞን ባዕኸር በተባለ አከባቢ ናቸው በቁጥጥር ሥር የዋሉት። በፖሊስ ተይዘው አዲስ አበባ መጥተዋል፡፡ ሊያመልጡ የሞከሩና በተለያዩ አካባቢዎች የተደበቁ ሌሎች የሙስና ተጠርጣሪዎችን ለመያዝ ጥረት እየተደረገ መሆኑንም የፌደራል ጠቅላይ አቃቢ ሕግ አስታውቋል፡፡

እስክንድር ፍሬው ከአዲስ አበባ ሙሉጌታ አፅብሃ ከመቀሌ ዘገባ ልከውልናል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የሜቴክ ኃላፊ ተያዙ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:35 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG