በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመስቀል ደመራ በዓል ሲከበር


ፋይል
ፋይል

“በኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ በዓሉን የምናከብርበትን መልክ ለውጦታል።” ዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው የሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት።

ይበልጡን በጸሎትና ምህላ፤ በሃዘን በተመላ ልቦና የሚያከብሩ መሆናቸውን የገለጡት የዘንድውን የመስቀል ደመራ በዓል አበከባበር አስመልክቶ የአሜሪካ ድምጽ ያነጋገራቸው በዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው የሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት መሪዎች ናቸው።

በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ ታላቅ ሥፍራ የሚሰጠውና የመስቀሉን መገኘት የሚያበስረው ክብረ-በዓል በዛሬው ዕለት በአካባቢውና በተለያዩ የዩናይትድ ስቴትስ ግዛቶች ሲከበር፤ በኢትዮጵያ ብዙዎች የተገደሉባቸው ግጭቶችና በአጠቃላይም በሃገሪቱ የሚታየው ውጥረት የአማኙን ልቦና መሳቡንና ወደ ጸሎት እንዲያደሉ ማስገደዱን ነው የአብያተ-ክርስቲያናቱ መሪዎች በአጽንኦት ያስረዱት።

የዘገባውን ዝርዝር ከዚህ ያድምጡ።

please wait

No media source currently available

0:00 0:08:14 0:00

XS
SM
MD
LG