አስመራ —
የመስቀል የደመራ በዓል የኮሮናስርጭትን ታሳቢ ባደርገ መልኩ በአስመራ ተከብሯል። የመስቀል የደመራ በዓል የተወሰኑ የሃይማኖት መሪዎችና አባቶችህ ብቻ በተገኙበት ትናንት እሁድ በአስመራ ተከብርዋል። በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት በበዓሉ መገኘት ያልቻሉ ሰዎች ከደብረጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስትያን የተካሄደውን የአባበር ሥርዓት በኤርትራ ቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት ከየቤታቸው ተከታትለውታል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።